











Ato Biniam Belete Founder Of Mekedonia.
An organization focused on helping the lives of the people with elderly, mental disabilities, physical imperement, visual implement and bed ridders.
ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!
#EBC ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ለመቄዶኒያ 15 ዊልቸሮችን በእርዳታ አበረከቱ
ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!
ከመተጋገዝ ከመደጋፍ በላይ ፍቅር እየሰጠን ማዳን ስለምንችል በዚህ ቀና ተግባር ሁላችንም ኢትዮጵያን እንድንተባብር እጠይቃለው። እንዲሁም ከአዲስ አበባ ውጪ ወይም በቅርብ መምጣት ለማትችሉ ኢትዮ ቴሌኮም ባመቻቸው 8151 ላይ OK ብላችሁ እንድትልኩ ስል በታላቅ ትህትና እጠይቃለው።.
መቄዶንያ ጧሪ ቀባሪ ያጡ ፣ ሰዉ የረሳቸውን ፣ ወገን የሌላቸውን ፣ መንገድ ላይ የወደቁ ሰብስቦ የሚረዳ ትቋም ነው። ይህን ሳይ እውነትም እኛ ሀገር መልካም የሚያደርጉ ፣ ሰብዓዊነት የሚሰማቸው እንዳሉ በደንብ ነው ያየሁበት ጉብኝት ነው። ኢቢሲ ከፍተኛ ገንዘብ የሚጠይቁ ማስታወቂያዎች ፣ ዘጋቢ ፊልሞች በነጻ በመስራት መደገፉን ይቀጥላል።